በምሥራቅ እስያ ውስጥ በሚገኙ አገራት የሚኖሩ በርካታ ሰዎች ከቤተሰቦቻቸው በመውረስ ሲከተሉ የቆዩትን ሃይማኖት እርግፍ አድርገው እየተዉ መሆናቸውን ጥናት አመለከተ። የተወሰኑት ፊታቸውን ወደ ሌላ ...